ጉመር ,ጉራጌ ዞን
በራስ አቅም ችግሮች ለመቋቋምና እንዲሁም ወቅታዊና ቅጽበታዊ አደጋዎችን ለመከላከል በጉራጌ ዞን እየተሰራ ያለው ስራ ለሌሎች አካባቢዎች አስተማሪ እንደሆነ ተገለፀ።
በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽፈት ቤት በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ማዕከል 2ተኛ ዙር የብልጽግና ፓርቲ ስልጠና ላይ እየተሳተፉ ያሉ አመራሮች በጉመር ወረዳ በራስ አቅም ለመጠባበቂያ እህል ክምችት የለማ ማሳ ፣ በበጋ ወራት በተቀናጀ ተፋሰስ በጠረጴዛማ እርከን የለማ መሬት የገብስ…






